ያለ ሎሚ
ሩት ሃብተማርያም ከመኝታዬ ተነስቼ ስንደረደር የሄድኩት ወደ ውሃ መቅጃው ጉድጓዱ ነበር። ደጅ ለመውጫዬ እና ገላዬን ለቅለቅ ለማለት የሚያስፈልገኝ…
ኑኒ ባይራክ
ሩት ሃብተማርያም ከመኝታዬ ተነስቼ ስንደረደር የሄድኩት ወደ ውሃ መቅጃው ጉድጓዱ ነበር። ደጅ ለመውጫዬ እና ገላዬን ለቅለቅ ለማለት የሚያስፈልገኝ…
ልዑልሰገድ አስማማው ነጋ ደግሞ ሩጫዬን ልጀምር፡፡ ህይወት ሩጫም አይደለች? ናት እንዴ ግን? ማነው ሩጫ ናት ያለው? እንጃ አባቱ።…
አድኀኖም ምትኩ ጸጉሯን ጭብርር አድርጋ በቱታና በክፍት ጫማ ትመጣለች፣ ያሻትን ታወራኛለች። በምታወራው የምይዘው አቋም አያስጨንቃትም። ስታወራኝ ፊቴን አታነብም…
ቤዛዊት ዘርይሁን © Antex Sisay ይመስለኛል………… ሶስት አዲስአበባ ሙሉ ብልጭልጭ፥ ሁለት ወሎን ያህል ቁሌት፥ ትግራይን ያህል ውበት፥ ናዝሬትን…
ወንድማገኝ ሶሪ ©Artsper (The Hopeless Madhouse by Renjie Gao) “ስሜን ተውት” አለ የተቸገረው መላኩ ስሙን ቢፈራው። እኔም እንዲያ…
ውብአረገ አድምጥ ከትንፋሽ ውበት ረቂቅ የዋሽንት አልበም የተመዘዙ የዘመን መልኮች ረቂቅ ሙዚቃ ማለት … ረቂቅ ሙዚቃ ማለት በሙዚቃ…
በሩት ሃብተማርያም ከማሰሮ የዘገንከውን ትኩስ እፍኝ አሹቅ ወደ አፍህ ስታስጠጋው፣ አፍህ እዚህ የከንፈርህ ጥጋት ጋር ስታደርሰው፣ ብርር‘ድ ብሎብህ…
በሩት ሃብተማርያም የዛ ማዶ ሰዎች ዘፈን አያምራቸው አጅሬ ትዝታ አልገባም ቤታቸው © ONE PAINTING A DAY (6×8 acrylic…
ሩት ሃብተማርያም ያያታል። ታየዋለች። የመንገዱን ግራ ይዞ ይሄዳል። ቀኟን ይዛ ታዘግማለች። አዘውትሮ ሸሚዝ ይለብሳል። ሁሌም ቀሚስ ትለብሳለች። መነፅር…