ግጥም

ጠይም ትዝብት ዚቅ

ፋሲካው ጌታቸው ገሰሰ ትናንትና ማታ…!እንደ ወትሮው ሁሉ፣ ግፊያ ያባዘተው፣ ልብ አልባው ከተማበታክሲው ጥሩንባ፣ በወያላው ጩኸት፣ እዡን እየደማየየቡና ቤቱ፣…

ፍለጋ ና ዝናብ

ብርሃን ደርበው ይዘንባል…ይዘንባል…ስማዩ ያነባልበእግሮች እርግጫበሰማዩ ኩርኩምአበቦች አልፈኩም *** ይዘንባል… ይዘንባል…ስማዩ ያነባልበሰማይ ነጎድጓድምድር እሪ-ኩምፍጥረታት አልረኩም *** ዘነበ… ዘነበ…በንፋስ ሽውታ…

ለእናት የተፃፈ ዐራት የልጅ ክስ

ገጣሚ ታዲዎስ አዲሱ ሆድ ይመስል _ የማለዳውን ዕርስትእርስት!አድርጎት!ልክ እንደ ቀላዋጭ _ ምንይሉኝ ሳይፈራሲጠራ!በመለኮት!“ምሽት አምጡ!” ለሚል አንገቱን ቆልምሞ ልክ…

ሙቼ ነበር አለኝ

ውብአረገ አድምጥ የእስትንፋሴ ገመድ፥ አላጠረም እንጂ፥ ከአናቱ ተስቦየስጋዬ ግዝፈት፥ አልወሸከም እንጂ፥ ከርሴ ተቀርቅቦእኔ እኮ ሙቻለሁ፥ መላም የለኝ ከቶገዳይ…

ብርዕ- በደም ዕንባ!

(ሙሉጌታ ተስፋዬ- አያ ሙሌ) በኔው ‘ኔ ጥራና በኔው ኔ’ ብራና ባዕሜ ቀሰም ብርዕ – በህይወት ማቅለሚያው ጠርቤ ስለቁጥ…

የባተሌው እግዚኦታ

ውብአረገ አድምጥ ጌታዬ! እና በዚህ መንከላወሴ ፥ጠፍቶ የነፍሴ ምርፋቅ ስጋዬም በነዲድ ጅራፍ ፥ተገርፎ በዓለም ስንፏቀቅ ማሰነች ነፍሴ ባከነች…