ፍለጋ ና ዝናብ
ብርሃን ደርበው ይዘንባል…ይዘንባል…ስማዩ ያነባልበእግሮች እርግጫበሰማዩ ኩርኩምአበቦች አልፈኩም *** ይዘንባል… ይዘንባል…ስማዩ ያነባልበሰማይ ነጎድጓድምድር እሪ-ኩምፍጥረታት አልረኩም *** ዘነበ… ዘነበ…በንፋስ ሽውታ…
ኑኒ ባይራክ
ዙፋን ክፍሌ ከአገር አገር ይዞራሉ። ከደብር ደብር ያዳርሳሉ። እኚህ አሮጊት። እኚህ ዓይነ ስውር። ቆላ ይወርዳሉ። ደጋ ይወጣሉ። እኚህ…
ገጣሚ ታዲዎስ አዲሱ ሆድ ይመስል _ የማለዳውን ዕርስትእርስት!አድርጎት!ልክ እንደ ቀላዋጭ _ ምንይሉኝ ሳይፈራሲጠራ!በመለኮት!“ምሽት አምጡ!” ለሚል አንገቱን ቆልምሞ ልክ…
ሲራክ ወንድሙ የዓለም ሁለንተናዊ የኑረት መስተጋብር ጥበብ በነካው መዳፍ ቢዳሰስ የተሻለ ነው ከሚሉት ወገን ነኝ። ጥንት የሰው ልጅ…
ተገኑ ጸጋዬ በዕለተ ማክሰኞ ረፋድ ላይ ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ ቀጠሮ ስለነበረኝ ወደ ፒያሳ የሚያቀና ታክሲ ውስጥ ተሳፈርሁ። መንገዱ…
ሩት ሃብተማርያም “እንዲያ ተሞሽሬ፣ አምሮብኝ ተውቤ አማረብሽ ሲለኝ፣ መላው ቤተሰቤ ዛሬም በዓይን ‘ባይኔ፣ ይመጣል ትዝታው እንዴት እንደነበር፣ የሰርጌ…
ሳምራዊት ንጉሤ ጊዜ ቢወስድም ልክ አለ! …. የወደድነውም ሁሉ ልክ አይደለም! አንድ አባት ለልጁ ጫማ ለመግዛት ወደ መሸጫ…
ወልደሐዋርያት ዘነበ ዶርዜና ውሰጥ የሚኖሩ ሕዝቦች ስለ ፍጥረታት ማለትም ሰማይ፣ መሬት፣ ውሃ ፣ሰውና እንስሳት አፈጣጠር ያላቸው ዕምነት አንድ…